ADO products Ado Cosmetics and Detergents Ado ProductsOut Products የልብስ ፈሳሽ ሳሙናሙሉ ግባት ኣማልቶ የተመረተ PH ባላንስ የሆነ ልብስ ፌድ የማያደርግ ለእጅ ተስማሚ ተጨማሪ ደረቅ ሳሙና/ዱቄት የማያስፈልገው ለሁሉ ኣይነት ልብስ ተስማሚ ለልጅም ለኣዋቒም ልብስ ተስማሚ ወፍራም በመሆኑ ለረጅም ግዜ የሚያገለግል:: የእቃ ሳሙናሙሉ ግባት ኣማልቶ የተመረተ ለእጅ ተስማሚ እቃችን ላይ ያለው ባክተሪያና እና ቆሻሻ የሚያጠፋና የሚያፀዳ ወፍራም ስለሆነ ለረጅም ግዜ የሚያገለግል የእጅ ፕረስ ሳሙናሙሉ ግባት ኣማልቶ የተመረተ ለእጅ ተስማሚ እጃችን ላይ ያለው ባክተሪያ እና ቆሻሻ የሚያጠፋና የሚያፀዳ ወፍራም በመሆኑ ለረጅም ግዜ ያሚያገለግል እጃችን ወዝ እንዲነሮው የሚያደረርግ እጃችን ላይ ያለው መጥፎ ጠረን የሚያስወግድ ባራኪናበጣም ሃያለኛ ነው 5% ክሎሪን ያለው። ለነጭ ልብስ ያፀዳል። ለሽንት ቤትም ለሰራሚክም የሚያገለግል። ዲቶል(ፀረ-ብክቴሪያ)ባክተሪያ ሆነ ሌሎች ጀርሞች ያስወግዳል። ለሽንትቤት ጥሩ መኣዛ እንዲኖረው ያደርጋል። ለሴራሚክ ለቤት አና ለቢሮ ጥሩ መኣዛ እንዲኖረው ያደርጋል። ሻምፖሙሉ ግባት ኣማልቶ የተመረተ PH ባላንስ የጠበቀ ከ እሬት የተሰራ ፎሮፎር የሚያጠፋ ፀጉራችን አንዳይሰባበር የሚያደርግ እንዳይነቃቀል የሚያግዝ ተጨማሪ ቅባት የማያስፈልገው የጸጉራችን PH ባላንስ የሚያደርግ የፅጉራችን ውበት የሚጠብቅ ትሪትመንትከብዙ ንጥረ ነገር የተሰራ ፣ የቆዳ ልስላሴ፣ለፀሃይ ጨረር፣ለቆዳ ልስላሴ፣ለስቤት በተጨማሪ ደሞ ራስ በራህነት ይከላከላል የእሬት ደረቅ ሳሙናከእሬት ፣ ኮኮናት እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች የተሰራ ነው። በማድያት የተኮዳ ፊት፣በፀሃይ ለተጎዳ ፊት፣ፊታችን ላይ ለሞቱ ሴሎች ያስወግዳል። ለሁሉ እድሜ ክልል ተስማሚ። ግርስሊንኤክስትራ ቪታሚን፣ምንም ኣይነት ኬሚካል የለውም በፈለጉት ሰኣት የሚጠቀሙት ለሁሉ እድሜ ክልል ተስማሚ ፓራፊን ቅባትለፀጉር ውበት ለቆዳ ልስላሴ ለማሳጅ የሚያገለግል። ቫዝሊንለቆዳ ልስላሴ ለሁሉ ቆዳ ተስማሚ የልጆች ቫዝሊንበዳይፐር ለተጎዳ ቆዳ ለማለሰለስ ያገለግላል ለልጆች ታስቦ የተሰራ ነው፣ ጭቃ ቅባትከብዙ ጥሬ እቃ የተመረተ ሲሆን አንደ እሬት፣ኮኮናት፣ ኦሊቭ ኦይል የተሰራ ነው። ለፀጉር ምግብ ፣ የፅጉር ከለር ያሳምርልናል ለፅጉር እድገት ያግዛል ለቆዳ ልስላሴ ጠቃሚ Gallery item nameLorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipisicing elit. Quidem, provident. Gallery item nameLorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipisicing elit. Quidem, provident.